Whatsup Amharic Cleaner

Whatsup Amharic Cleaner Free App

Rated 4.60/5 (153) —  Free Android application by apps bilal

Advertisements

About Whatsup Amharic Cleaner

Don't Have space on your device? Our APP Cleaner will help you Find and delete files sent and received Media Files

the app is amharic language specially made for Ethiopians
The App, helps you clean your device. remove audios, videos, photos, Select which files to delete.

How to Download / Install

Download and install Whatsup Amharic Cleaner version 2 on your Android device!
Downloaded 1,000+ times, content rating: Everyone
Android package: whats.bilal.amharic, download Whatsup Amharic Cleaner.apk

All Application Badges

Free
downl.
Android
2.3+
For everyone
Android app

What are users saying about Whatsup Amharic Cleaner

X70%
by X####:

አሰላሙ። አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የእስላም ልጆች እንደምን አላቹ ማአሻአላህ ለምንታደርጉት ጥረት አላህ በእጥፉ ይክፈላቹ በጣም ጡሩነው። እኔ በስልኪ ከተቸገርኳ አንዷ ነበርኩኝ። አሁን ግን አላሀም ዱሊላህ። በናንተ እገዛ እና በናንተ ትብብር ልገላገለው ነው ኢንሻላህ መጀመሪያ። አልወርድ ብሎኝ ነበር። አሁን ግን ኢንሻላህ ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ

X70%
by X####:

እጅግ በጣም ደስ የሚል ዐፕ ነው !!! ሚሞሪየ በየግዜው ይሞላብኝ ነበር አሁን ግን አሪፍ አፕ ነው የለቀቃችሁልን ።በርቱ በዚሁ ይቀጥል!!

X70%
by X####:

ባጣም አርፍ አፕ ናው ጃዛኩም አለህ ካይር አለህ ይጫምርላቹ ባርቱ ባዚው ቃጥሉባት

X70%
by X####:

As wr wb masha allah tabark allah allah yichamerelachehu batam harefi nawe jazakum allah keyiran

E70%
by E####:

ወድጀዋለሁ በጣም ጥሩ የሁነ አፕ ነው እናተንም አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛከላህ ከይረን

V70%
by V####:

በጣም ደስ የሚል አፕ ጀዛኩሙሏህ ኼይር አላህ ይጨምርላችሁ ጠንክሩ ተበራቱ ቢላሎች ጎበዞች

X70%
by X####:

ጥሩ ነው በርቱ የተለያዩ አፖችን እንደምታቀርቡልን ተስፋ አለኝ

X70%
by X####:

ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አፕ ነው ብዬ አስባለሁ ገና አልሞከርኩትም ብርቱ ጀዛኩምላህ ኸይር 5starይገባችኋል

X70%
by X####:

ማሻአላህ አላህ ኸይሩን ሁሉ ይለግሳችሁ በርቱልን

X70%
by X####:

ማሻለህ በጠም ምርጥ ነው አለህ ይጫምርለቹ አለህ ይበርከቹ አለህ ይጠብቅልንንንን ቢለል አፕ የሁል ግዜ ታከታያየቹ ነጂበ ነኝ

J70%
by J####:

ማሻ አላህ በጣም የሚምች ነው አላህ ይጨምርአላችሁ

P70%
by P####:

ማሻላህ ምችት ድልት ይበላቹ የሀገሬ ልጆች በጣም ምርጥ ነው በርቱ አላህ ይርዳቹ ሥወዳቹ

J70%
by J####:

ማሻ አሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ቢላሎች አሏህ ይጠብቃችህ

V70%
by V####:

ወድጀዋለሁ መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር

X70%
by X####:

ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ጀዛኩሙላህ ኸይር

E70%
by E####:

Betaam arif app new Temechitognal Jezakuallah kheyer bilaloch

D70%
by D####:

It is good app i like it

U70%
by U####:

በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

X70%
by X####:

በጣም ማኛ ነው በርቱ! ማነው ለእንግሊዝኛ ብቻ ያደረገው

X70%
by X####:

አላህ ኸይር ጀዛቹን በጀነተል ፊርደውስ ይክፈላቹ ኢኽላሱንም ይስጣቹ

L70%
by L####:

ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ የኛ ውድ ቢላሎች አላህ ይጨምርላችሁ

X70%
by X####:

ጀዛኩም አሏህ ኸይር ቢላሎች

Y70%
by Y####:

masha allah jezakum allah heyirn jeza Arif app new

A70%
by A####:

በጣም ደስ የሚል አፕ ነው ቀጥሉበት። ጀዛኩሙላህ ኸይር

X70%
by X####:

በጣም ጥሩነው ጀዛኩምላሂህይርን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

D70%
by D####:

ማሻአላህ ቆንጆ ነው

X70%
by X####:

ማሻ አለህ በጣም ደስ የሚል አፕ ነው

X70%
by X####:

በጣም አሪፍ አፕ

L70%
by L####:

ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

X70%
by X####:

ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለው

X70%
by X####:

በጣም አሪፍ ነው በርቱ ጀዛኩሙሏህ ቢላሎች

U70%
by U####:

በጣም አሪፍ አፕ ነው እናመሰግናለን በርቱ

X70%
by X####:

Mashallah Betam Tru New Jezakumwellah Keyr

S70%
by S####:

በጣም ምርጥ ነው ተመችቶኛል ይመቻችሁ አቦ

Q70%
by Q####:

ማሻአላህ ነው ወድጀዋለሁ ጀዛኩም الله ኸይረን

B70%
by B####:

ማሻ አላህ በርቱ አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ምርጦች

U70%
by U####:

ዎው ማሻ አላህ ጀዛ ከአላህ

X70%
by X####:

Mesha allAh. Bertu betam arif news

O70%
by O####:

Betam des yemel app nwe

X70%
by X####:

woooooooooow masha alahjazakum alah keyran


Share The Word!


Rating Distribution

RATING
4.65
153 users

5

4

3

2

1